የሰዎችን የዕለት ተዕለት ስራዎች ከሚያቀሉ ተቋማት መካከል አንዱ የሆኑት ባንኮች በመላው ዓለማችን ሀገራት በሚገባ አልተስፋፉም፡፡ እንደ ብሊምበርግ ዘገባ ከሆነ ከዓለማችን ስምንት ቢሊዮን ህዝብ ውስጥ ...
መልዕክተኛው ከእስራኤሉ ቴሌቪዥን ካን ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ "ሃማስ ከአምስት እስከ 10 አመት የሚቆይ የተኩስ አቁም ስምምነት ከተደረሰ ሁሉንም ታጋቾች እንደሚለቅና ትጥቅ ለመፍታት ዝግጁ መሆኑን ...
ፒዮንግያንግ አይነታቸው እስካሁን በውል አልታወቁም የተባሉትን ባለስቲክ ሚሳኤሎች ያስወነጨፈችው ጎረቤቷ ደቡብ ኮሪያ ከአሜሪካ ጋር ወታደራዊ ልምምድ በጀመረችበት እለት ነው። በደቡብ ኮሪያ ከ28 ሺህ ...
የአሜሪካ ባለስልጣናት በየካቲት ወር በሳዑዲ ዋና ከተማ ሪያድ ከሩሲያ ባለስልጣናት ጋር ተገናኝተው የሁለትዮሽ ውይይቶች ያደረጉ ሲሆን በዋናነት በቀድሞው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ይፋዊ ግንኙነት ከተቋረጠ ...
የእስያዋ ሰሜን ኮሪያ ላዛሩስ የተሰኘው የጠላፊ ባለሙያዎች ስብስብ የሙሉ ጊዜው ገንዘብ መመንተፍ ዓለማው ያደረገ እንደሆነ በተደጋጋሚ ይገለጻል፡፡ ይህ ቡድን የምዕራባዊን ሀገራት ተቋማትን ኢላማ ...
የካናዳ ገዥው ሊበራል ፓርቲ መሪ ለመሆን በተደረገው ውድድር የቀድሞው የማዕከላዊ ባንክ ሃላፊ ማርክ ካርኒ ማሸነፋቸውን እሁድ ዕለት የወጡ ይፋዊ ውጤቶች አሳይተዋል። ካናዳ ከአሜሪካ ጋር የንግድ ...
በሁለተኛው ምዕራፍ ተኩስ አቁም ሃማስ ሁሉንም ታጋቾች መልቀቅ፤ እስራኤል ደግሞ ከጋዛ ወታደሮቿን ማስወጣት እንዳለባት በአሜሪካ አደራዳሪነት በተደረሰው የመጀመሪያ ስምምነት መግባባት ላይ ተደርሶ ነበር ...
በብሪታያ በቤተ ሙከራ የተቀነባበሩ ምግቦች በሚቀጥሉት ሁለት አመታት ውስጥ ለገበያ እንዲቀርብ ፈቃድ ልትሰጥ መሆኑ ተሰምቷል፡፡ የሀገሪቱ የምግብ ደረጃዎች ኤጄንሲ በቤተ ሙከራ ውስጥ የሚመረት ሥጋ፣ የወተት ተዋጽኦ ፣ ስኳር እና ሌሎችም ምርቶች ለሰው ልጅ ፍጆታ እንዲውል ከተጠበቀው ጊዜ ቀድሞ ፈቃዱ እንደሚሰጥ ...
አል አረቢያ ከታዋቂዋ የስነ ምግብ ሐኪም ከሆኑት ዶክተር ሞና ጁማ ጋር ባደረገው ቃለ መጠይቅ የረመዳን የጾም ወቅት ከመንፈሳዊ አገልግሎቱ ባለፈ አመጋገብን ለማስተካከል እና የሰውነት ክብደት ለመቀነስ ጥሩ አጋጣሚ ይሆናል፡፡ ...
ፖላንድ ሁሉም ወንድ ዜጎቿ በወታደራዊ ስልጠና ውስጥ እንዲያልፉ የሚያስችል ረቂቅ ህግ ለፓርላማው አቀረበች፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶናልድ ተስክ ረቂቅ ህጉን ለፓርላማው ባቀረቡበት ወቅት በሀገሪቱ ከፍተኛ ...
ብሪታንያን በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት በመምራ የሚታወቁት ዊንስተን ቸርችል ይጠቀሙበት የነበረው እና ከወርቅ የተሰራው የመጸዳጃ ቤት አቃ በሌቦች ተሰርቋል፡፡ ከአምስት ዓመት በፊት የተሰረቀው ...
በምርጫ ስልጣን የተቆጣጠረው የፕሬዝዳንት ተሸከዲ መንግስት በበኩሉ የኮንጎ ወንዝ ጥምረት በሚል የትጥቅ ትግል እያደረገ ያለውን ቡድን ሶስት መሪዎች ያሉበትን ለጠቆመ አምስት ሚሊዮን ዶላር ካሳ ...