ፒዮንግያንግ አይነታቸው እስካሁን በውል አልታወቁም የተባሉትን ባለስቲክ ሚሳኤሎች ያስወነጨፈችው ጎረቤቷ ደቡብ ኮሪያ ከአሜሪካ ጋር ወታደራዊ ልምምድ በጀመረችበት እለት ነው። በደቡብ ኮሪያ ከ28 ሺህ ...
የእስያዋ ሰሜን ኮሪያ ላዛሩስ የተሰኘው የጠላፊ ባለሙያዎች ስብስብ የሙሉ ጊዜው ገንዘብ መመንተፍ ዓለማው ያደረገ እንደሆነ በተደጋጋሚ ይገለጻል፡፡ ይህ ቡድን የምዕራባዊን ሀገራት ተቋማትን ኢላማ ...
መልዕክተኛው ከእስራኤሉ ቴሌቪዥን ካን ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ "ሃማስ ከአምስት እስከ 10 አመት የሚቆይ የተኩስ አቁም ስምምነት ከተደረሰ ሁሉንም ታጋቾች እንደሚለቅና ትጥቅ ለመፍታት ዝግጁ መሆኑን ...
የካናዳ ገዥው ሊበራል ፓርቲ መሪ ለመሆን በተደረገው ውድድር የቀድሞው የማዕከላዊ ባንክ ሃላፊ ማርክ ካርኒ ማሸነፋቸውን እሁድ ዕለት የወጡ ይፋዊ ውጤቶች አሳይተዋል። ካናዳ ከአሜሪካ ጋር የንግድ ...
በሁለተኛው ምዕራፍ ተኩስ አቁም ሃማስ ሁሉንም ታጋቾች መልቀቅ፤ እስራኤል ደግሞ ከጋዛ ወታደሮቿን ማስወጣት እንዳለባት በአሜሪካ አደራዳሪነት በተደረሰው የመጀመሪያ ስምምነት መግባባት ላይ ተደርሶ ነበር ...
የአሜሪካ ባለስልጣናት በየካቲት ወር በሳዑዲ ዋና ከተማ ሪያድ ከሩሲያ ባለስልጣናት ጋር ተገናኝተው የሁለትዮሽ ውይይቶች ያደረጉ ሲሆን በዋናነት በቀድሞው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ይፋዊ ግንኙነት ከተቋረጠ በኋላ አጠቃላይ የስራ ግንኙነትን እንደገና በመገንባት ላይ ያተኮረ ነበር። ...
በምርጫ ስልጣን የተቆጣጠረው የፕሬዝዳንት ተሸከዲ መንግስት በበኩሉ የኮንጎ ወንዝ ጥምረት በሚል የትጥቅ ትግል እያደረገ ያለውን ቡድን ሶስት መሪዎች ያሉበትን ለጠቆመ አምስት ሚሊዮን ዶላር ካሳ ...
ዝነኛው የሀይል ሰጪ መጠጥ ከሆኑ መካከል ኮካኮላ እና ፔፕሲኮ ዋነኛ የበካይ ፕላስቲክ አምራች ኩባንያዎች ናቸው፡፡ ኮካኮላ ኩባንያ ብቻ በዓመት 3 ሚሊዮን ቶን ፕላስቲክ ያመርታል የተባለ ሲሆን ኩባንያዎቹ በተወሰነ መንገድ ያገለገሉ ምርቶቻቸውን ዳግም ጥቅም ላይ ለማዋል የተለያዩ ጥረቶችን በማድረግ ላይ ናቸው፡፡ ...
1 ሺህ 109ኛ ቀኑን ያስቆጠረውን የሩሲያ ዩክሬን ጦርነት ለማስቆም ጥረቶች ቢደረጉም አሁንም ተባብሶ ቀጥሏል ሩሲያ ባሳለፍነው አርብ ከባድ የተባለውን የሚሳዔል እና የድሮን ጥቃት መፈጸሟን ተከትሎ ...
ብሪታንያን በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት በመምራ የሚታወቁት ዊንስተን ቸርችል ይጠቀሙበት የነበረው እና ከወርቅ የተሰራው የመጸዳጃ ቤት አቃ በሌቦች ተሰርቋል፡፡ ከአምስት ዓመት በፊት የተሰረቀው ...
አነስተኛ የዘር ፍሬ ያላቸው ወንዶች በህይወት እና በጤና ከመኖራቸው ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት እንዳለው ተገልጿል ከሰሞኑ መቀመጫውን ዴንማርክ የደረገ አንድ የጥናት ተቋም የወንዶች የዘር ፍሬ ጤና እና ...
የአለም እግር ኳስ ማህበር ፊፋ በ2030 የአለም ዋንጫ ላይ የሚሳተፉ ሀገራትን ቁጥር ወደ 64 ለማሳደግ እያጤነ እንደሚገኝ ተሰምቷል፡፡ ባሳለፍነው ረብዕ በጀመረው የእግር ኳስ ማህበሩ ምክር ቤት ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results